የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተወካዮች ምክር ቤት በቅርብ ጸድቆ የነበረን ህግ በክልሉ እንዳይተገበር ህግ አጸደቀ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በአብላጫ ድምፅ የፀደቀውን የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮምሽን ህገመንግስቱን ስለሚፃረርና ህገመንግስቱን ይጥሳል በማለት በሕገመንግስቱ አንቀፅ 9/1 መሰረት በክልሉ ውስጥ እንዳይፈፀምና ወደ ተግባር እንዳይገባ የሚል ውሳኔ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ።

Share.

About Author

Leave A Reply