የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላት መታሰራቸው ተገለፀ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላት መታሰራቸውን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርትያን ታደለ ለቢቢሲ ገለፁ።
አቶ ክርስትያን እንደነገሩን በትንሹ 56 የፓርቲው አባላት በአዲስ አበባ መታሰራቸውን አስታውቀዋል።
የጂማ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የሆኑ የፓርቲው አባላትን ጨምሮ በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎችም ሰዎች እየታሰሩ እንደሆነ አክለዋል።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላት መታሰራቸውን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርትያን ታደለ ለቢቢሲ ገለፁ።
አቶ ክርስትያን እንደነገሩን በትንሹ 56 የፓርቲው አባላት በአዲስ አበባ መታሰራቸውን አስታውቀዋል።
የጂማ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የሆኑ የፓርቲው አባላትን ጨምሮ በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎችም ሰዎች እየታሰሩ እንደሆነ ተናግረዋል ።

Share.

About Author

Leave A Reply