Thursday, January 17

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዶክተር ደሳለኝ ጫኔን ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በዛሬው እለት በባህርዳር ከተማ የመመስረቻ ጉባኤውን ያካሄደው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ዶክተር ደሳለኝ ጫኔን በሊቀመንበርነት መርጧል።

አቶ የሱፍ ኢብራሂም ም/ሊቀመንበር አቶ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ ደግሞ ዋና ፀሃፊ በመሆን ተመርጠዋል።

ጉባኤው ለሁለተኛ ቀን ነገ እሁድ ቀጥሎ ይውላል።

የዶክተር ደሳለኝ ጫኔን የህይወት ታሪክ በቅርቡ ለአንባቢያን እናቀርባለን።

Share.

About Author

Leave A Reply