የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር ለከተማው ምክር ቤት ያቀረበው አስደንጋጭ የኦዲት ጉድለቶች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር የተለያዩ ጉድለቶችን በሪፖርቱ ለከተማው ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ በዚህ መሰረት

 1. ከደንብና መመሪያ ውጭ የተፈጸመ ግዥ……….…112 ሚሊየን ብር በላይ
 2. በወቅቱ ያልተሰበሰበ……………………..….329 ሚሊዬን ብር በላይ
 3. ጥሬ እቃ ተሰጥቶ ምላሽ ያልተደረገ…………41 ሚሊዬን ብር በላይ
 4. ለማን እንደሚከፈል የማይታወቅ ተከፋይ ሂሳብ….123 ሚሊዬን ብር በላይ
 5. በወቅቱ ያልተከፈለ ተከፋይ ሂሳብ………………137 ሚሊዬን ብር በላይ
 6. ከመመሪያ ውጭ ተከፈለ አበል…………….298 ሺ ብር በላይ
 7. ከውል በላይ ተከፈለ ሂሳብ…………….…….4 ሚሊዬን ብር በላይ
 8. ማስረጃ ሳይቀርብ የተከፈለ………………96 ሺ ብር በላይ
 9. ያለ አግባብ ለተለያየ ህትመት የዋለ…………..13 ሚሊየን ብር በላይ
 10. የስራ ግብር ያልተከፈለበት ክፍያ…………..…840 ሺ ብር
 11. ለፋርማሲ አገልግሎት ተገዝተው ስራ ላይ ያልዋሉ የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች……………11 ሚሊየን በላይ
 12. በቁጠባ ቤቶች ኢንተርፕራይዝ በኩል በራሳቸው ስም ለ9 ዩኒቨርሲቲዎች #7 ሺ ቶን ብረት #4 ሚሊዬን ዶላር ወጭ ተደርጎ ቢገዛም ዩኒቨርሲቲዎቹ ስለመረከባቸው ሰነድ የለም፡፡

የከተማው ምክር ቤት ከህግ ውጭ ሀብት ያባከኑና የመንግስት ሀብት በመዘበሩት ላይ ርምጃ ለመውሰድ የውሳኔ ሀሳብ አጽድቋል፡፡

 

Share.

About Author

Leave A Reply