የአፋር ክልል ነዋሪዎች በክልላችን ጭቆና ቢኖርም ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ለመደገፍ ሰልፍ እንወጣለን አሉ።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

እነሆ በአፋር ክልል የዶክተር አብይን መንግስት የሚደግፍ ሰልፍ በቅደሜ 16 ሰመራ ላይ ለማድረግ ዝግጅቱ ተጠናቋል።

እንደሚታወቀው የአብዴፓ መንግስት የዜጎች ሀሳብን በነፃነት መግለፅም ሆነ በሰላማዊ መንግድ መንግስትን መተቸት አይቀበልም።

እነሆ አሁን የዶክተር አብይን የለውጥ መንግስት የሚደግፍ ሰልፍ በቅደሜ 16 ሰመራ ላይ ለማድረግ ዝግጅቱ ተጠናቋል። በህጋዊ መንገድም ለሚመለከተው ማመልከቻ ገብቷል።

እናም መላው የሰመራ ሎግያ ነዋሪዎች፣ ተማሪዎች፣ የመንግስት ስራተኞች፣ ነጋዴዎች በአንድነት ሰልፉ ላይ በመገኘት ሀገራችን ገብታበት ከነበረው ቀውስ ወጥታ ወደ እርቅ እና ለውጥ የሚደረገውን ጉዞ እንድትደግፉ ጥሪ ቀርቧል።                                                                                                                                                  

Share.

About Author

Leave A Reply