የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ)ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ስብሰባውን ማካሄድ የጀምሯል፡፡

ግንባሩ በብሄራዊ ደህንነትና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት እያደረገ መሆኑን የኢህአዴግ ም/ቤት ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በቅርቡ ባካሄደው ስብሰባ በአጭር ጊዜዎች ውስጥ በተከታታይ እየተገናኘ ስራዎችን በጋራ እንዲገመግምና አቅጣጫዎችን እንዲያስቀምጥ መግባባት ላይ እንደደረሰ መግለጻችን ይታወሳል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply