“የኢህኣዴግ ውሳኔ የኣገር ክህደት ነው!” የባድመ ከተማ ነዋሪዎች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የባድመ ነዋሪዎች የኢህአዴግ የድንበር ውሳኔ በመቃወም ዛሬ ሰኞ ሰኔ 4, 2010 ዓም ሰልፍ ወጥተዋል። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ባለፈው ሳምንት የአልጀርሱን ስምምነት ኢትዮጵያ እንደምትቀበል ከወሰነ በኋላ ይህንኑ በመቃወም በትግራይ ሰላማዊ ሰልፍ ሲካሄድ ይህ ሁለተኛው ነው።

የባድመ ነዋሪዎች ዛሬ በተቃውሞ ሰልፋቸው ላይ “የራሳችን ኣንሰጥም የሌላ ኣንፈልግም !” “የኢህኣዴግ ውሳኔ የኣገር ክህደት ነው !”

ወዘተ የሚሉ መፈክሮች ይዘው ወጥተዋል።

 

Share.

About Author

Leave A Reply