የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም መሻሻል እያሳየ ነው

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ላለፉት አስር ሳምንታት ያህል በእጅጉ ተጎድቶ የነበረው የሀገሪቱ የገንዘብ የመግዛት አቅም አሁን እየተሻሻለ መሆኑን አለማቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ገለጹ።

ቶምሰን ሮይተርስ የተባለው ድርጅት እንዳስታወቀው አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ የብር የመግዛት አቅም እየተጠናከረ መምጣቱን ገልጿል።

“ይህ ሊሆን የቻለው ባለሀብቶች በፖለቲካውና የኢኮኖሚ ለውጦች ላይ ተስፋ በመጣላቸው ነው” ሲሉ አንድ የምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ባለሙያ መናገራቸውን በመጥቀስ ሮይተርስ ዘግቧል።

Share.

About Author

Leave A Reply