የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክትስቲያን ለኢንጅነር ታከለ ኡማ የምስጋና ሠርተፍኬት አበረከተች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን ቅዱስ ሲኖዶስ ሲያካሂድ በቆየው ጉባዔ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም ላይ ለምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የእውቅናና የምስጋና ሰርተፍኬት አበረከተ።

ሰርተፊኬቱ የተበረከተላቸው ከንቲባው የመስቀል ደመራ በአል በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ላበረከቱት አስተዋፆ እና ቤተክርስቲያኗ ለምትጠይቀው አስተዳደራዊ ጥያቄዎች ለሚሰጡት ፈጣን እና አዎንታዊ ምላሽ ምስጋና ለማቅረብ መሆኑን ሲኖዶሱ መግለጹን የከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

Share.

About Author

Leave A Reply