የኢትዮጵያ የወንዶች እግር ኳስ ፕሪሚዬር ሊግ እንዲቋረጥ ተወሰነ፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በፀጥታ ስጋት ምክንያት ተራዝሞ ነገ ሊካሄድ የነበረውን የኢትዮጵያ ቡና እና መቀሌ 70 እንደርታ እግር ኳስ ቡድኖች 27ኛ ሳምንት ጨዋታ ጨምሮ ቀጣይ የፕሪሚዬር ሊግ ውድድሮች እንዲቋረጡ ወስኗል፡፡

የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ እንዳለው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተነጋግሮ ዘላቂ መፍትሔ እስኪገኝ ድረስ የወንዶች ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች አይካሄዱም፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በፀጥታ ስጋት ምክንያት ተራዝሞ ነገ ሊካሄድ የነበረውን የኢትዮጵያ ቡና እና መቀሌ 70 እንደርታ እግር ኳስ ቡድኖች 27ኛ ሳምንት ጨዋታ ጨምሮ ቀጣይ የፕሪሚዬር ሊግ ውድድሮች እንዲቋረጡ ወስኗል፡ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ እንዳለው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተነጋግሮ ዘላቂ መፍትሔ እስኪገኝ ድረስ የወንዶች ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች አይካሄዱም፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply