የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጎንደር ከተማ ገቡ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጎንደር ከተማ ገቡ።

ፕሬዚዳንቱ ጎንደር ከተማ ሲገቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ፕሬዚዳንቱ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ከዚህ ባለፈም በጎንደር ከተማና አካባቢዋ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችን እና የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኙም ነው የሚጠበቀው።

Share.

About Author

Leave A Reply