የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ (OMN) መስራች እና የፖለቲካ አክቲቪስቱ ጃዋር መሀመድ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ (OMN) መስራች እና የፖለቲካ አክቲቪስቱ ጃዋር መሀመድ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል።
ከጃዋር በተጨማሪ ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋዲሳ እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባ ገብተዋል።
የኦህዴድ ጽህፈት ቤት ኃላፊዋ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አደርገውላቸዋል።
ጃዋር ከዛሬ 13 አመት በፊት በትምህርት ምክንያት አገሩን ለቆ ወደ አሜሪካ መውጣቱ ይታወቃል።
በፖለቲካ አመለካከቱ ምክንያት በኢትዮጵያ መንግስት ክስ ተመስርቶበት ነበር።
በቴሌቪዥን ጣቢው እና ጃዋር ላይ ተመስርቶ የነበረው ክስ በቅርቡ መነሳቱ ይታወሳል።

Share.

About Author

Leave A Reply