የኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ መሆኑን የፓርቲው የገጠር ፓለቲካ አደረጃጀት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቁ።

ፓርቲው በስብሰባው ሰላምና ፀጥታ ለማስፈን የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

እንዲሁም የህግ የበላይነትን ለማስከበር፣ የሀገር አንድነትን ለማስቀጠል እና የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ይገመግማል ተብሏል።

FBC

Share.

About Author

Leave A Reply