የወደረኛውና ብዙዎች “የአብዮቱ ፍም” ሲሉ የሚጠሩት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ “የፈራ ይመለስ” መጽሀፍ በገበያ ላይ ዋለ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የተለያዩ ጋዜጦችን እና መጽሄቶችን በአዘጋጅነት ያሳትም የነበረውና በሚጽፋቸው ወጣት አንቂ ፖለቲካዊ ጽሁፎቹ ሳቢያ ከመንግስት ጋር አይንና ናጫ ሆኖ ለሶስት አመታት በእስር የማቀቀው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ“የፈራ ይመለስ” መጽሀፍ በድጋሚ ለገበያ ውሏል።

የፈራ የመለስ መጽሃፍ የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ 3ኛ መጽሀፉ ነው።

ይህ መጽሃፍ ተመስገን ከመታሰሩ በፊት ይመራቸው የነበሩ መጽሄት እና ጋዜጣ ላይ የጻፈችውን ፅሁፎች እና በተለይም በዝዋይ እስር እያለ የፃፋቸውን አንድ ላይ በማድረግ በ2008 ዓም የታተመ ሲሆን ከአንድም ሁለት ጊዜ እንዳይከፋፈል የታገደ መጽሃፍ ነው።

ይሄው መጽሀፍ ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 30 ቀን 2010 ለገበያ ቀርቧል።

Share.

About Author

Leave A Reply