የወገኖቼ ልቅሶ እስኪቆም ድረስ ከዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አስተባባሪነት ራሴን አግልያለሁ – ናትናኤል መኮንን

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በምኖርበት ሀገር ላይ በተቋቋመው የጠቅላይ ሚኒስትሩ Ethiopian Diaspora Trust Fund ኮሚቴና አስተባባሪነት እንዲሁም  የምከፍለውን መዋጮ እራሴን ለግዜው አግልያለሁ።

ነገሮች እስኪስተካከሉና ወገኔ በመንግስት በደል ማልቀሱን አቁሞ እንባው ሲታበስ እንዲሁም መንግስት በለገጣፎ ጉዳይ ላይ ቤታቸው ለፈረሰብቸው ዜጎች አጥጋቢ መልስ ሲሰጥ ተመልሼ ገንዘቤንም አዋጣለው እርዳታዬንም ባለኝ አቅም እቀጥላለው አስተባብራለሁ። ትረስትፈንዱንም እረዳለሁ።

እስከ ዛሬ ላደረኩት የአስተባባሪነትም ሆነ እርዳታ በፍቃደኝነት የኢትዮጵያዊያንን ደስታ አብሬ ለመደሰትና እውነት የኔ 1$ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያን ከቀየረ ብዬ ነበር ደስተኛ ሆኜ ያደረኩት የረዳውት:: ትናት ባደረኩት በጎ ተግባር አይቆጨኝም:: አልፀፀትም ደስተኛ ነኝ:: ነገ ጥሩ ነገርም ካለ መልሼ የማደርገው እጅግ ቀላል ነገር ነው:: ፍትህ በለገጣፎ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ቤት አልባ ሆነው ውጪ ለሚያድሩት ዜጎች::

ኢትዮጵያን እና ዜጎቿን እግዛብሔር ይባርክ። ናትናኤል መኮንን

Share.

About Author

Leave A Reply