የድምጻዊው ጸሀዬ የኋንስ “ማን እንደ እንደ ሀገር”ሙዚቃ በቪዲዮ ክሊፕ ሊቀርብ ነው

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የድምጻዊው ጸሀዬ የኋንስ “ማን እንደ እንደ ሀገር”ሙዚቃ በቪዲዮ ክሊፕ ሊቀርብ ነው “ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር የት ይገኛል ምሶሶና ማገር “የተሰኘው የጸሀዬ የኋንስ ሙዚቃ በእዲስ መልክ ተቀናብሮ በልዩ ቪዲዮ ተዘጋጅቶ በቅርብ ቀን ለህዝብ እንደሚደርስ ተዘግቧል።

ኢትዮጵያዊነትን እና የሀገር ፍቅርን የሚሰብከው ይህ ሙዚቃ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ልዩ ስፍራ ያለው ሲሆን ጸሀይ የኋንስም ከወቅቱ የዘር ፖለቲካ ኡደት ውስጥ ሳይገባ ለሀገሩ ያለውን ፍቅር ያሳየበት ነው።

Share.

About Author

Leave A Reply