የጉርጉራ ጉባዔ የድሬዳዋን ሹም ሽረት ተቃወመ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ባለፈው ማክሰኞ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የተካሄደውን የአመራር ለውጥ እንደማይቀበለው የጉርጉራ ጎሳ ጋዜጣዊ ጉባዔ አስታወቀ፡፡የጉባዔው ልዩ ፀሐፊ አቶ ጀማል ዑመር በተለይ ለቪኦኤ እንዳስታወቁት ጋዜጣዊው ጉባዔ ባወጣው መግለጫ ሹም ሽረቱ የአንድ ጎሳን የበላይነት ያንፀባረቀ ነው ብለዋል፡፡

ለተጨሪ የማተያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Share.

About Author

Leave A Reply