የጌዴኦና የጉጂ ህዝቦች ለዘመናት የገነቡት አብሮነት ላይነጣጠል የተሳሰረ ነው አሉ የጌዴኦና ጉጂ አባ ገዳዎች

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የጌዴኦና የጉጂ ህዝቦች ለዘመናት የገነቡት አብሮነት ላይነጣጠል የተሳሰረ ነው አሉ የጌዴኦና ጉጂ አባ ገዳዎች
በሁሉቱ ህዝቦች መካከል ችግር ልፈጥሩ የሚቀሳቀስ ሃይሎች ከአሁን ቦሃላ ምንም አይነት ቦታ ሰለማይኖራቸው ወጣቶች ይህን በመረዳት እራሳቸውን ከእኩይ ተግባር እንዲቆጥቡ አሳስበዋል ።

በምዕራብና ምስራቅ ጉጂ ዞኖችና በጌዴኦ ዞን አጎራባች አከባቢዎች የተከሰተውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል የሰላም ኮንፍራንስ ተኳሂዷል።

በመድረኩም መልዕክት ያስተላለፉት የጌዴኦና ጉጂ አባ ገዳዎች የጎንዶሮ ስርዓት የፈረሰበትን ምክንያት በሰፋት ውይይት በማድረግ አሁን ሠላም ማውረድ ሰለቻልን የእኛ የሆናችሁ ህዝቦች በሙሉ እርቀ ሠላም እንዲታወርዱና እንዳለፈው ጊዜ በጋራ በፍቅር እንዲትኖሩ ሲሉ ተናግረዋል
ወጣቶች በበኩላቸው በቀጣይ ተፈናቃዮች ወደ አከባቢያቸው ሲመለሱ ተገብውን ድግፍ በማድረግ የበደልነውን ህዝብ ለመካስ ዝግጁ ነን በማለት ገልጸዋል
የፌዴራል የአርብቶ አደር ልማት ጉዳች ሚኒስቴር በበኩሉ በጌዴኦና ጉጂ ህዝቦች መካከል ሠላም መውረዱ በአከባቢው ዘላቅ ሠላም እንዲወርድ የሚደረገውን ጥረት ከመደገፉ ባለፈ ለመንግስትም ሆነ ለህዝብ ትልቅ ድል መሆኑን ገልጸዋል።

ምንጭ፡ የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

 

Share.

About Author

Leave A Reply