የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት እነ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ 11 የፖሊስ አመራሮች ላይ ክስ ለመመስረት ከተጠየቀው 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ 10 ቀን ፈቀደ።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት እነ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ 11 የፖሊስ አመራሮች ላይ ክስ ለመመስረት ከተጠየቀው 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ 10 ቀን ፈቀደ።

አመራሩ ሰኔ 16ቱ የምስጋና ስልፍ ታዳሚው ተገቢ ፍተሻ ሳይደረግለት በመቅረቱ በተከሰተው የቦንብ ጥቃት ለሰው ህይወት ማለፉና የአካል ጉዳት መድረስ ኃላፊነትን በተገቢው መንገድ ባለመወጣት ወንጀል ተጠርጥረው ነው ክስ የሚመሰረትባቸው።

ችሎቱን ለሚመለከተው ፍርድቤት ክስ እንዲመሰረት ነሃሴ 7.2010 በተላዋጭነት ቀጠሮ ተይዟል።

ebc

Share.

About Author

Leave A Reply