ዮሚፍ ቀጄልቻ የአንድ ማይል የዓለም የቤት ውስጥ ሩጫ ክብረ ወሰን ሰበረ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ዮሚፍ ቀጄልቻ የአንድ ማይል የዓለም የቤት ውስጥ ሩጫ ክብረ ወሰን ሰበረ::

የ21 ዓመቱ ዮሚፍ ቀጄልቻ በአሜሪካ ኒውዮርክ የተካሄደውን የዓለም የቤት ውስጥ የአንድ ማይል ሩጫ በ3፡48፡45 በሆነ ሰዓት በመግባት ክብረወሰን መስበሩ ተገለጸ፡፡

ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ እ.አ.አ በ1997 በሞሮኳዊው ሂሻም ኤልጉሩጅ ከ22 አመታት በፊት ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ነው ያሻሻለው፡፡

ዮሚፍ በዓለም የ3000 ሜትር የቤት ውስጥ የሁለት ጊዜ ሻምፒዮን መሆኑ ተገልጿል፡፡

 

Share.

About Author

Leave A Reply