” ደርግን የጣለው ኢሕአዴግ አይደለም፤ ደርግን የጣለው እራሱ ደርግ ነው።” ጠ/ሚ አብይ አህመድ በአፋር ቆይታቸው ከተናገሩት

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

” ደርግን የጣለው ኢሕአዴግ አይደለም፤ ደርግን የጣለው እራሱ ደርግ ነው። ደርግ የወደቀው 1983 ዓም አይደለም ደርግ የወደቀው ስልጣን ላይ በወጣ ማግስት ህዝብን መረሸን ሲጀምር ነው። ኢሕአዴግ ክፍተቱን አይቶ አመራር በመስጠት መስዋእትነት ለመክፈል በተዘጋጁ ወገኖች ደርግ ወደቀ እንጂ ደርግ ቀድሞ ወድቋል። ኢሕአዴግም ሕዝብን ማዳመጥ ሲያቆም ይወድቃል። ማንም እስከ አፍንጫው ቢታጠቅ ሕዝብ ከጎኑ ካለ አይወድቅም። የኢትዮጵያ ህልውና ኢሕአዴግ ሳይሆን ዴሞክራሲ እና አንድነቱ ብቻ ነው!! ”

ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአፋር ከተናገሩት

 

Share.

About Author

Leave A Reply