ዶ/ር አብይ አህመድ በይፋ ያስጀመሩት የለገሃር የተቀናጀ የመኖርያ መንደር እውነታዎች፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +
– ከ25 ሺህ በላይ የስራ እድል ይፈጥራል፡፡
– አምራች ሃይሉን ያነቃቃል፡፡
-ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ የ50 ቢልየን ብር ይፈጃል፡፡
– የከተማችንን ገበያ ከማነቃቃቱ በተጨማሪ ኢኮኖሚውን ይደግፋል፡፡
– ለከተማችን ነዋሪ ዘመናዊ እና ለኑሮ ምቹ የሆነ አካባቢን ይፈጥራል፡፡
– ለነዋሪ አዲስ የኑሮ ዘይቤን ያስተምራል፡፡
– ቅንጡ ባለ-4 እና ባለ-5 ኮከብ አለም አቀፍ ሆቴሎች
– የተለያየ መጠን ያላቸው የንግድ ቤቶች
– ለሃገራችን በአይነታቸው ለየት ያሉ ሲኒማ ቤቶች
– ለልጆች የመጫወቻ ስፍራዎች
– ለአዋቂዎች የአረንጓዴ እና የመዝናኛ ስፍራ
– የስፖርት ማዘውተርያ ጂምናዝየሞች / ሜዳዎች
– የአገልግሎት መስጫ ተቋማት
– ለግልም ሆነ ለመንግስት ተቋማት የሚሆኑ ቢሮዎች
– ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ስፍራን ያካትታል
– ከ4000 ሺህ በላይ የመኖርያ አፖርትመንት ይኖረዋል፡፡
ግንባታው በሚከናወንበት አካባቢ የሚኖሩ 10 ሄክታር መሬት ላይ ያረፉ ከ1600 በላይ ነዋሪዎች ከመኖርያ ቀዬአቸው አይፈናቀሉም እንዲሁም የለገሃር ፕሮጀክት ውስጥ በሚኖሩ የስራ እድሎች ተጠቃሚም ይሆናሉ፡፡ በተጨማሪም የለገሃር ፕሮጀክት ከአካባቢው ህብረተሰብ አልፎም ለከተማዋ ነዋሪ ተጨማሪ መስህብ ይሆናል፡፡
©Mayor Office of Addis Ababa

Share.

About Author

Leave A Reply