ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በሌሉበት ጉዳያቸው እየታየ ያሉ አራት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገለግሎት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች መጥሪያ ደርሷቸው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤት በድጋሚ ትዕዛዝ ሰጠ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በሌሉበት ጉዳያቸው እየታየ ያሉ አራት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገለግሎት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች መጥሪያ ደርሷቸው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤት በድጋሚ ትዕዛዝ ሰጠ

ፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በድጋሚ ትዕዛዝ የሰጠው ሚያዚያ 30 በተሰጠው ትዕዛዝ መጥርያው ከፍርድ ቤት ወጪ ባለመሆኑ ነው።

አሁን ግን ፍርድ ቤቱ የፌደራል ፖሊስ መጥሪያውን ባሉበት እንዲያደርስ ጠቅላይ አቃቢ ህግም ጉዳዩን እንዲከታተል ትዕዛዝ ሰጥቷል።

የዚህን ውጤት ለመጠባበቅና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ትዕዛዝ ለመስጠት ፍርድቤቱ ለግንቦት 16 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ፡፡

በጥላሁን ካሳ

Share.

About Author

Leave A Reply