ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስታዲየም ለመመረቅ ወለጋ ሄደዋል

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ከ196 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በነቀምቴ ከተማ የተገነባው የወለጋ ስታዲየም የምረቃ ስነ ስርዓት እየተከሄደ ነው፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ተገኝተዋል፡፡

EBC

Share.

About Author

Leave A Reply