ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ መንግስትን በመቃወም ሀገር ጥለው የኮበለሉ የቀድሞ ባለስልጣናትን በሄዱበት አውሮፕላን ከግብጽ ይዘዋቸው ተመለሱ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኦሆዴድን በመቃወም ሀገር ጥለው የኮበለሉ የቀድሞ ባለስልጣናት በሄዱበት አውሮፕላን ከግብጽ ይዘዋቸው ተመለሱ

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ እነ ዮናታን ዲቢሳን እና እነ ኮነሬል አበበ ገረሱን( ሁለቱም የኦህዲድን አሰራር ተቃውመው ወደ አስመራ የተሰደዱ ናቸው) እና ሌሎችም በግብፅ እስር ቤት ውስጥ ያሉትን ወገኖች እሳቸው በሄዱበት ፕለን ይዘው እየመጡ እንደሆነ ተገልፃል።
ምንጭ ካሳሁን ጎንፌ ይመንግስት ኮሚዩንኬሽን ፅፈት ቤት ሚንስትር ዴታጠቅላዩ እነ ዮናታን ዲቢሳን እና እነ ኮነሬል አበበ ገረሱን( ሁለቱም የኦህዲድን አሰራር ተቃውመው ወደ አስመራ የተሰደዱ ናቸው) እና ሌሎችም በግብፅ እስር ቤት ውስጥ ያሉትን ወገኖች እሳቸው በሄዱበት ፕለን ይዘው እየመጡ እንደሆነ ተገልፃል።
ምንጭ ካሳሁን ጎንፌ ይመንግስት ኮሚዩንኬሽን ፅፈት ቤት ሚንስትር ዴኤታ

Share.

About Author

Leave A Reply