ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኳታር አቀኑ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኳታር ገብተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራው የልዑካን ቡድን ዶሃ ሲደርስ የኳታር የትራንስፖርት እና መገናኛ ሚኒስትር ጃሲም ቢን ሳይፍ አል ሱለይቲ አቀባበል አድርገውለታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በቆይታቸው በሃገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ ይጠበቃል።

ፋና

Share.

About Author

Leave A Reply