ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከደቡብ አፍሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከደቡብ አፍሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማቡዛ ጋር ተወያዩ።

ውይይቱ በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነትና ትብብር የበለጠ ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል። የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ባለፈው ህዳር ወር ኢትዮጵያን መጎብኘታቸው ይታወሳል።

የዛሬው ውይይትም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዚዳንት ራማፎሳ ጋር ያደረጉት ቀጣይ ክፍል ነው ተብሏል።

መረጃው የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ነው፤

Share.

About Author

Leave A Reply