ፕሬዝደንቱ ሙላቱ ኢትዮጵያን በውጭ አገራት ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ።

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

ፕሬዝደንቱ ሙላቱ ኢትዮጵያን በውጭ አገራት ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኘሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት፦

  1. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ
  2. አቶ አለማየሁ ተገኑ
  3. አቶ እሸቱ ደሴ
  4. አቶ አዛናው ታደሰ
  5. አቶ ዮናስ ዮሴፍ
  6. አቶ ድሪባ ኩማ
  7. አቶ ያለው አባተ
  8. አቶ አብዱልፈታ አብዱላሂ

በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት መሾማቸውን የፕሬዝደንት ጽ/ቤት አስታውቋል።

 

Share.

About Author

Leave A Reply