200 የኤርትራ ልዩ ሀይል ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል የሚል የሀሰት ዘገባ እየተሰራጨ ነው ~ መንግስት ማብራሪያ አልሰጠም

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

በጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ግብዣ መሰረት ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ የሚጠበቀው የኤርትራው ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂን ለመጠበቅ ዛሬ ከ200 በላይ ቁጥር ያላቸው የኤርትራ ወታደሮች አዲስ አበባ ገብተዋል ቢባለም በዚህ ጉዳይ ላይ መንግስት ምንም አይነት መግለጫ አልሰጠም። የጠቅላይ ሚኒስተር ጽህፈት ቤት በመግልጫው  ነገ ፕሬዝዳንቱን ለመቀበል የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አደባባይ ወጥተው እንዲቀበሉ ጥሪ አቅርቧል። ነዋሪዎችም ጥሪውን ተቀብለው ልፕሬዝዳንቱ አቀባበል እንደሚያደርጉላቸው ይጠበቃል።

Share.

About Author

Leave A Reply