44 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ሰራተኞች ኮንፌደሬሽን በኤርትራ ጉብኝት አደረገ፡፡

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

44 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ሰራተኞች ኮንፌደሬሽን የልዑካን ቡድን በኤርትራ ጉብኝት አድርጓል፡፡

በኮንፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ የተመራው የልዑካን ቡድን ከኤርትራ አቻው ጋር ግንኙነቱን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡

የልዑካን ቡድኑ ባለፈው ሳምንት በነበረው ጉብኝት በምፅዋ የተለያዩ ፋብሪካዎችን እና አውድ ርዕይ ላይ ጭምር በመገኘት የልምድ ልውውጥና ምልከታ አካሂዷል፡፡

Share.

About Author

Leave A Reply