Author Kaliti Press

በመንግሥትና በኦነግ መካከል በሽማግሌዎች አማካይነት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በርካታ የግንባሩ አባላት ተሰማርተው ከነበሩባቸው ቦታዎች በሰላም እየተመለሱ ቢሆንም በምዕራብ ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሰው የኦነግ ኃይል አዛዥ ግን ይህንን ለመፈፀም…

ኦዲፒ ስለ ሕግ የበላይነት ለመስበክ ከሚችልበት የሞራልና የተቋማዊ ታማኝነት ደረጃ ላይ አለመድረሱን የረሳው ይመስላል። በይቅርታና በሙከራ “ቅጥር” ላይ ናችሁ። ገና አልተመረጣችሁም፤ አልተቀጠራችሁም። አትርሱት! ብዙው ነገር ሕገ…

በቅርቡ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትና ክስ የተመሰረተባቸው አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በማረሚያ ቤት ቆይታቸው ይሟሉልኝ በማለት ለፍርድ ቤቱ ያመለከቷቸው አቤቱታዎች ነበሩ። ከነዚህ መካከል በቁጥጥር ስር…

በጉራጌ ዞን የሶዶ እና የሚቄ ማዕከል የወረዳ ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ መፈታቱ ጉህን እንደ ጥሩ ጅማሮ ተመልክቶታል፡፡ የጉራጌን ህዝብ ጥያቄ በአግባቡ መመለስ የዴሞክራሲ ስርዓት ከማስፈን አንጻር ትልቅ…

በሐረር ከተማ “ገልመሺራ” በተባለ የመኖሪያ ሰፈር ከተገነቡ 600 ኮንዶሚኒዬም ቤቶች ውስጥ ባለቤቶቻቸው መኖር ያልጀመሩባቸውና በውስጥ ግንባታ ላይ የሚገኙ 30 የሚደርሱ የኮንዶሚኒዬም ቤቶች በር ተሰብሮ ማንነታቸው ያልታወቁ…

የምነግራችሁ እውነተኛ ታሪክ ነው። ሁለት አስርተ አመታት ከሚጠጋ ጊዜ በፊት ኮተቤ አካባቢ ቀድሞ ወረዳ 28 ተብሎ በሚታወቀው ወረዳ ውስጥ አሁን አዲሱ የአስፓልት መንገድ በተሰራበት ስፍራ አካባቢ…

የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጣሪዎች ላይ በምስክርነት የቀረቡ ግለሰቦችን ፎቶ በማንሳት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ በዛሬው ውሎው በሰብዓዊ መብት ጥሰት…