Author Kaliti Press

በሬን መተካት የምታስችል ባለሞተር ማረሻ ነገ ትመረቃለች
By

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አማካኝነት በኢትዮጵያውያን ዲዛይን የተደረገችና የተሰራች የመጀመሪያዋ ባለሞተር ማረሻ ነገ በይፋ ትመረቃለች።  ይህች ባለሞተር ማረሻ በበሬ ሲከናወን የነበረውን የግብርናን ስራ ከማቅለሏ ባሻገር ምርትና ምርታማነትን…

ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን በህክምና፣ በግብርናና በኢንደስትሪ ዘርፍ ለመጠቀም የሚያስችላትን ስምምነት ከሩስያ ጋር ተፈራረመች
By

በሩስያ በተካሄደው 11ኛው “አቶምኤክስፖ” ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ) እና የሩስያ ስቴት አቶሚክ ኢነርጂ ኮርፖሬሽን ዳይሬክተር ጀነራል አሌክሲ ሌካቼቭ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ…

የኛ ወይንስ “ኬኛ”?-የኢትዮጵያ አንድነትና “የተፎካካሪ ፓርቲዎች” ብዢታ – (አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር))
By

ይህን ወቅታዊ ሃተታየን በመፍትሄው ልጀምር። ጥንታዊዋንና ባለ ታሪኳን ኢትዮጵያን ከብሄር ተኮር እልቂት፤ ከድህነት፤ ከፍልሰት፤ ከስደት፤ ከጥገኝነትና ከኋላ ቀርነት ኡደት ራሷን እንደ አንዲት አገር እና ሕዝቧን እንደተባበረ…

ዓረና የመንግሥት የፀጥታ አካላትን ከሰሰ
By

በመቀሌ ከተማ ኲሓ ክፍለከተማ ኲሓ በትናንትናው ዕለት በነበረው የፅዳት ዘመቻ የመንግሥት የፀጥታ አካላት በአባላቶቼና በሌሎች ወጣቶች አካላዊ ጥቃት ተፈፅምዋል እንዲሁም ታሰሩ ሲል የዓረና ትግራይ ፓርቲ ከሰሰ።…

1 2 3 4 5 396