Author Kaliti Press

በመላው ዓለም የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች 1439ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በደማቅ ሁኔታ እያከበሩ ነው
By

በመላው ዓለም የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች 1439ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በደማቅ ሁኔታ እያከበሩ ነው፡፡ ከሁለት ሚሊየን በላይ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት የኢድ አል አድሃ በዓል መንፈሳዊ…

እርምጃዎች ያልገቱት የዋጋ ማሻቀብ ይታሰብበት
By

እየተጠናቀቀ ያለው የኢትዮጵያ 2010 ዓመት የሸቀጦች ዋጋ እንዳሻው የናኘበት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ ካደረገችበት ካለፈው ጥቅምት ወር አንስቶ የታየው የገበያ አለመረጋጋት ወትሮም…

‹‹አምባገኑ ስርዓት ቢወድቅም ገና ወደ ዴሞክራሲው አልተሸጋገርንም››- አቶ ጃዋር መሃመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ሥራ አስኪያጅ
By

‹‹በአሁኑ ወቅት የአምባገነን ሥርዓት ቢወድቅም ገና ወደ ዴሞክራሲ አልተሸጋገርንም›› ሲሉ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኦ.ኤም.ኤን) ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሃመድ ገለጹ፡፡ ሥራ አስኪያጁና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ጃዋር…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝበ ሙስሊሙ መልካም ምኞታቸውን ገለጹ
By

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ ለ1439ኛ ዓመተ-ሂጅራ የሚከበረውን የኢድ አል አደሀ አረፋ በዓልን አስመልክተው ለኢትዮጵያውያን ሙስሊ ሞች የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት…

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልአድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
By

ሙስሊሙ ህብረተሰብ ሠላምና አንድነትን ዋነኛ አጀንዳው እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኡለማ፣ዳዋና ፈተዋ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር እድሪስ በሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ የሚከበረውን…

አርበኞች ግንቦት ሰባት ከንቅናቄ ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት ሊሸጋገር ነው
By

በኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲና እኩልነት ለማስፈን በሚል አላማ ለአመታት የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ የቆየው አርበኞች ግንቦት ሰባት በቅርቡ ራሱን ከንቅናቄ ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት እንደሚያሸጋገር የድርጅቱ የፖለቲካ ክፍል ሀላፊ…

1 85 86 87 88 89 282