Browsing: መንግስትና አስተዳደር

“አሁን ፍርድ ቤቶቻችን ላይ በተፅዕኖ የሚሆን ምንም ነገር የለም” መዓዛ አሸናፊ
By

የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት የቤተሰብ፣ የወንጀል፣ የጡረታና የዜግነት ህጎችን በተመለከተ ሴቶችን አግላይ በመሆኑ ሊሻሻል ይገባል በሚሉ ዘመቻዎች፤ የሴቶችን መዋቅራዊ ጥያቄ ወደፊት በማምጣትና ሀገራዊ አጀንዳ እንዲሆን ብዙ የሰሩት…

በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክና በከተማው ነጋዴ ማኅበረሰብ መካከል የንግድ ግንኙነትና ትስስር አልተፈጠረም – ጥናት
By

በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክና በከተማው ነጋዴ ማኅበረሰብ መካከል የንግድ ግንኙነትና ትስስር እንዳልተፈጠረ የሃዋሳ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማኅበር ምክር ቤት ‘አድርጌዋለሁ’ ባለው ጥናት አስታውቋል፡፡ ሀዋሳ፦ የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ በኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት በአማካሪነት ተመደቡ
By

የሕወሓትና የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ፣ በኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት በአማካሪነት መመደባቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ። አቶ አስመላሽ ከኢሕአዴግና ከሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…

1 2 3 74