Browsing: መንግስትና አስተዳደር

ከሁለት አመት በፊት ነው! የትህነግ/ህወሓት ባለሀብቶች ብረት በርካሽ ዋጋ ይፈልጋሉ። ሊሸጡት ነውኮ! ሲያስቡ በህሊናቸው ከትህነግ ጎን በመሆናቸው ብቻ እንደቤታቸው የሚያዩት አየር መንገድ ይመጣላቸዋል። ወደ አየር መንገዱ…
ጥያቄያቸው የማንነት እንጂ የልማት እንዳልሆነ በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የወልቃይት ኮሚቴ አመራር አባላት አቶ አታላይ ዛፌ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ መቀሌ ተጉዘው…

በካሊፎርኒያ ስቴትስ ዩኒቨርሲቲ ሳንበርናርዲኖ የሕግ ፕሮፌሰሩ ዓለማየሁ ገብረማርያም ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባያደረጉት ቃለምልልስ ኤችአር128 የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት እርምጃዎችን ወደ መውሰድ እንዲያመራ የሚያደርገው ከሆነ በግለሰቦች ላይ ሊያነጣጥር…

ወደ ጣና ሐይቅ በየዓመቱ የሚገባውን ከሰላሳ ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር በላይ አፈር ለማስወገድ ታስቦ ከሶስት ዓመት በፊት በሃያ ሚሊዮን ብር የተገዛው የደለል ማውጫ ማሽን ካለ አገልግሎት መቀመጡ…

በኢትዮጵያ ሁለት መንግስታት አሉ። አንደኛው ህወሃት የኢትዮጵያ መንግስት እያለ የሚጠራው የውሸት መንግስት ሲሆን ሌላኛው ከውሸት መንግስቱ ጀርባ በህወሃት ታጣቂዎች፣ ሰላዮች፣ ነጋዴዎችና ሙሁራን የሚመራው የስውር መንግስት ነው።…

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ 25 ሺህ ከሚሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚወያዩ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የህዝብ ውይይቱ…

(“ማዕከላዊ”ን የሚያውቁ ፖለቲከኞች ስጋት አላቸው) በሦስት መንግሥታት በዋና የምርመራ ማዕከልነት ያገለገለውና ፒያሳ፣ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ (አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን) አጠገብ የሚገኘው “ማዕከላዊ” ባለፈው ሳምንት አርብ በይፋ…

በጅግጅጋ–አምቦ—መቀሌ — ከህዝብ ጋር ተገናኝተዋል በአዲስ አበባ ከወጣቶችና ከባለሃብቶች ጋር ይወያያሉ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ወደ ሥልጣን የመጡት በ“ሰላም” ዘመን አይደለም። አገር በቀውስ ማዕበል…