Browsing: አፍሪካ

ጋና መስጊዶችና አቢያተክርስቲያናት ከድምጽ ማጉያ ይልቅ ዋትሳፕ እንዲጠቀሙ የሚያዝ ህግ ልታወጣ ነው
By

የጋና ባለስልጣናት መሲጊዶችና አቢያተክርስቲያናት ለጸሎት መጥሪያ የሚጠቀሙትን የድምጽ ማጉያ በመተው በዋትሳፕ እንዲገለገሉ የሚያዝ ህግ ለማጽደቅ ከጫፍ ደርሰዋል። በተለይም በጋና ዋና ከተማ አክራ የሚገኙ የእምነት ቤቶች…

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የምትደራደረው ባድመ ከተመለሰላት ብቻ እንደሆነ አስታወቀች
By

ኤርትራ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ያላትን የፖለቲካ ልዩነት በማጥበብ ልትደራደር የምትችለው፣ ባድመ ከተመለሰላት ብቻ እንደሆነ አስታወቀች፡፡ የኤርትራ መንግሥት ይህን ያለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰኞ መጋቢት…

የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት እና የካራማራ ዘመቻ
By

የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ 1 የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ 2 የኢትዮ-ሶማሊያ ጦርነት (1969-1970) ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ሚያዚያ 2006 አዲስ አበባ የኢትየ-ሶማሊያ ጦርነት…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስልጣን ለቀቁ
By

በበርካታ የሙስና ወንጀሎች ክስ የሚቀርብባቸው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ ፕሬዚዳንት ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ይፋ አደረጉ። የ75 አመቱ ጃኮብ ዙማ ስልጣናቸውን በአስቸኳይ ለምክትላቸው እንዲያስተላልፉ ፓርቲያቸው ኢ.ኤን.ሲ በወሰነባቸው…

የአፍሪካ ህብረት ትራምፕን ሲያወግዝ፣ ሙሴቬኒ አድንቀዋቸዋል
By

“ትራምፕ የልቡን ስለሚናገር እወደዋለሁ” – የኡጋንዳው መሪ ዮሪ ሙሴቬኒ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ናህማት፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ በአፍሪካውያን ላይ አስጸያፊ ንግግር ማድረጋቸው አግባብነት የሌለውና…

1 4 5 6 7