Browsing: ጥበብና ባህል

ጠረፍ ሽፈራውን ይተዋወቋት
By

ጠረፍ ሽፈራው(ቴሪ) ትባላለች:: ከልጅነዋ ጀምሮ የሙዚቃውን ኢንዱስትሪ የተቀላቀለች ሲሆን የአስቴር አወቀን ዘፈኖች አስመስለው ከሚጫወቱት እንስት ድምፃውያኖች ዋነኛዋ ናት ብል ማጋነን አይሆንም። ቴሪ በሁለት የነጠላ ዜማ ቪዲዬ…

እስክንድርና ቤተሰቡ በመጀመሪያዋ ምሽት
By

የናፍቆት አባት ከዳላስ አየር ማረፊያ እስከ ማርቲን ሉተር ኪንግ የዘለቀው ፈንጠዝያና የደስታ ግርግር ተግ ብሏል። የዲሲ ጀምበር ብርሃኗን ለሰው ሰራሹ ኤሌትሪክ አስረክባ መሰናበቷ የቀኑ መምሸት አዋጅ…

ለመሆኑ ታምራት ደስታ ማን ነው?
By

ከጥቁር ውሃ እስከ ሚኒልክ ሆስፒታል ድምጻዊ ታምራት ደስታ ከሐዋሳ አጠገብ በምትገኘው ጥቁር ውሃ በምትባል ትንሽዬ መንደር ተወለደ። ታምራት ሁለት ወንድሞች ያሉት ሲሆን የቤተሰቦቹ ሁለተኛ ልጅ ነው።…

እየሱስ ከርስቶስ ለምን አልሸሸም?
By

ደቀመዝሙርቱ አየሱስ ክርስቶስ እንዲሞት አይፈልጉም ነበር። አለመፈለግ ብቻ ሳይሆን እንዲህ ቶሎ ይሞታል ብለው አስበውም አልመውም አያውቁም ነበር፤ እሞታለሁ እያለ ደጋግሞ ቢተነብይላቸውም። ባለጋራዎቹ እየሱስን ሊይዙ በመጡበት ሌሊት…