Browsing: ኢትዮጵያ

የሲዳማ ሕዝብ እሴቶች በሀገሪቱ ያሉ መቃቃሮችን በመፍታት የነገይቱን ኢትዮጵያ ብሩህ ለማድረግ ጥቅም ላይ መዋል አለበት ተባለ
By

የፊቼ ጨምበላላ የመጀመሪያው ቀን የሆነው ፊጣሪ በተለያዩ ስርዓቶች ሲከበር ውሏል፡፡የተለያዩ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችና ግለሰቦችም የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ…

ፊቼ ጨምበላላ የሲዳማ ሕዝብ አዲስ ዓመት እየተከበረ ነው
By

ገንዘብ ያበደረ እንዲመለስለት የማይጠይቅበት፣ ከብት የማይታረድበት፣ ዛፍ የማይቆረጥበት፣ ያጠፉ ይቅር የሚባሉበት ዕለት ነው- ጨምበላላ። የሲዳማ ሕዝብ የጨረቃና ከዋክብትን አቀማመጥ በማጥናት አዲስ ዓመት ያከብራል። በዓሉም ፊቼ ጨምበላላ…

ኢዜማ 21 የስራ አስፈጻሚ አባላቱን ይፋ አደረገ
By

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ-ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በስራ አስፈጻሚነት የመረጣቸውን 21 አባላት ይፋ አደረገ፡፡ አባላቱ ብቃትን፣ ትምህርትን፣ ለፓርቲው ሊሰጡ የሚችሉትን ጊዜ እና የፓርቲውን ዓላማ በትክክል መረዳታቸውን ታሳቢ በማድረግ…

የኛ ወይንስ “ኬኛ”?-የኢትዮጵያ አንድነትና “የተፎካካሪ ፓርቲዎች” ብዢታ – (አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር))
By

ይህን ወቅታዊ ሃተታየን በመፍትሄው ልጀምር። ጥንታዊዋንና ባለ ታሪኳን ኢትዮጵያን ከብሄር ተኮር እልቂት፤ ከድህነት፤ ከፍልሰት፤ ከስደት፤ ከጥገኝነትና ከኋላ ቀርነት ኡደት ራሷን እንደ አንዲት አገር እና ሕዝቧን እንደተባበረ…

የኢቲ 302 የመጨረሻዎቹ ስድስት ደቂቃዎች
By

በዓለም አቀፉ አሠራር መሰረት የተለያዩ አካላት ተሳትፈውበታል የተባለለት በአደጋው የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ላይ የቦይንግ 737 ማክስ 8 የበረራ ቁጥር የኢቲ 302 የመጨረሻ ደቂቃዎች የበረራ ታሪክ ዝርዝር…

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋዜጠኞቹን ብንጠይቅስ
By

በትናንትናው እለት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለሁለተኛ ጊዜ ፊት ለፊት ያገኙት ጋዜጠኞቻችን አንዳንድ ነገር ታዘብናቸው። ዝም ብለን እንዳናልፍ  እስኪ እንጠይቃቸው? መች ነው ለቃለ መጠይቅ ሄዳችሁ መሽቆጥቆጥ የምታቆሙት? መች…

በተባራሪ ጥይት የተነጠቀ ቡረቃ፤ ለጎዳና የተሸኘ የሕይወት ጅማሮ፡፡ በተባራሪ ጥይት የተነጠቀ ቡረቃ፤ ለጎዳና የተሸኘ የሕይወት ጅማሮ፡፡
By

በተባራሪ ጥይት የተነጠቀ ቡረቃ፤ ለጎዳና የተሸኘ የሕይወት ጅማሮ፡፡ ፈንታነሽ አጥናፉ የ11 ዓመት ታዳጊና የሦስተኛ ክፍል ተማሪ ናት። ነዋሪነቷ በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ቱመት ቀበሌ ነበር።…

1 2 3 4 73