
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል እምነት የለኝም፤ በሁለት መሪዎች መካከል ግንኙነት አለ። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ግን ግንኙነት አለ የሚል እምነት የለኝም። ንግግርና ድርድር…
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የሠላም ሥምምነት ተጀምሯል የሚል እምነት የለኝም፤ በሁለት መሪዎች መካከል ግንኙነት አለ። በሁለቱ ሀገሮች መካከል ግን ግንኙነት አለ የሚል እምነት የለኝም። ንግግርና ድርድር…
• በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሠረት ይቅርታና ምህረት አያሰጥም • ህገ መንግስቱ ባልተሻሻለበት ሁኔታየሚደረጉ የአዋጅ ማሻሻያዎች መድረሻቸው አይታወቅም • የምርጫ አዋጁ፤ የፓርቲ ሃብቶች መኖራቸው…
አቶ ግርማ ዋቄ በወጣትነታቸው ኢትዮጵያ አየር መንገድ በመግባት፣ እዚያው ተምረውና አድገው በተለያዩ ኃላፊነት ቦታዎች ለ34 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ በመካከል ቅሬታ አድሮባቸው ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሄደው የገልፍ አየር…
“የቅማንትን ሕዝብ እንወክላለን የሚሉ ፅንፈኞች ከሌሎች ጋር በቅንጅት እየሰሩ ነው” ጄኔራል አሳምነው ለምሣሌ በቅርቡ በተነሳው ግጭት ከአማራም፤ ከቅማንትም ሰዎች ሞተዋል። ቁጥሩ መጣራት ቢኖርበትም በአማራ በኩል የሞተው…
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል እየተሻሻለ የመጣው ግንኙነት ለሁለቱ ሀገራት ህዝቦች መልካም አጋጣሚ ይዞ የመጣ መሆኑ የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ተናገሩ።፡ ፕሬዚዳንቱ ከሀገራቸው ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች…
በሸኘነው ዓመት ማገባደጃ በሚዲያ ጎልተው ከወጡ ሰዎች መሐል የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ አንዱ ናቸው። በጥቂት ፖለቲካዊና በርከት ባሉ ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙርያ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ…
ሰሞኑን ከ15 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ ሃገራቸው የተመለሱት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹና የኢትዮጵያዊነት አቀንቃኙ አቶ ኦባንግ ሜቶ፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት ብሔራዊ እርቅና መተማመን ያስፈልጋል አሉ፡፡…