Browsing: ዜና

ትናንት ማምሻውን ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለው የወንዞች ሙላት ምክንያት በስልጤ ዞን የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
By

ትናንት ማምሻውን ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለው የወንዞች ሙላት ምክንያት #በስልጤ ዞን የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ 5615 ሰዎች በአደጋው ምክንያት የተፈናቀሉ ሲሆን 637 ቤቶች ውስጥ ውሃ ገብቷል የተወሰኑ ቤቶችም…

የመንግሥት ለውጥ ተከትሎ ሱዳን በህዳሴው ግድብ ጉዳይ የአቋም ለውጥ ልታደርግ ትችላለች
By

ከቀናት በፊት አንቀጥቅጠው የገዟትን ኦማር ሃሰን አል-ባሽርን በቃኝ ብላ ከስልጣን ያስወገደችው ሱዳን ያለየለት የፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ ነች። ይህን የመንግሥት ለውጥ ተከትሎ ሱዳን በህዳሴው ግድብ ጉዳይ የአቋም…

የውጪ ምንዛሪ እጥረቱ ተበብሷል፣ ባንኮች ለመንገደኞች ምንዛሪ ማቅረብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ ናቸው
By

በሀገሪቱ ያሉ የንግድ ባንኮች ያለባቸው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ሳብያ ወደተለያዩ ሀገራት ለሚጓዙ መንገደኞች የሚሸጡት የውጭ ምንዛሬንም ማቅረብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን…

እነ አቶ በረከት ስምዖን ጠበቆቻቸው ባሉበት ቦታ ሆነው በፕላዝማ ወይም አይሲቲ ቴክኖሎጂ እንዲከራከሩላቸው ጠየቁ፡፡
By

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 8/2011ዓ.ም (አብመድ) በአቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሳ ካሳ ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መስርቷል፡፡ ክሱንም ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍረድ ቤት በጽሑፍ አቅርቧል፡፡ ተከሳሾቹ…

ናዝሬት ቀበሌ15 ግጭት ተቀስቅሷል
By

የአቶ መሀመድ ሳላን የቀበሌ ቤት በመንጠቅ እና ማንነቱ ላልታወቀ ሰው ለመስጠት የማፈናቀል ተግባር እየሰራ የሚገኘውን የክ/ከተማው አስተዳደርን የቀበሌ 15 ወጣቶች እየተቃወሙ ይገኛሉ:: አስተዳደሩ ነዋሪውን ለማስፈራራት ፖሊስና…

የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ያጋጠመው ቃጠሎ አሁን ላይ እሳቱ መጥፋት በሚችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ
By

የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ያጋጠመውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት የእስራኤል ባለሙያዎችና አንድ ሄሊኮፕተር መሠማራታቸው ይታወቃል፡፡ ሄሊኮፕተሯ ውኃ መርጨት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ እሳቱ መስፋፋት እንዳይችል መደረጉና መጥፋት በሚችልበት…

1 2 3 111