Browsing: ዜና

ኢቫንካ ትራምፕ በቦይንግ አውሮፕላን አደጋ ህይዎታቸውን ላጡ ዜጎች የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ
By

ኢቫንካ ትራምፕ ባሳለፍነው ወር በቢሾፍቱ አቅራቢያ በአውሮፕላን አደጋ ህይዎታቸውን ላጡ መንገደኞች የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ። ኢቫንካ ትራምፕ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል በመገኘት በአደጋው ሳቢያ…

ከእህል ጋር ተቀላቅሎ ለምግብነት ሊቀርብ የነበረ 16 ኩንታል ምንነቱ ያልታወቀ ባእድ ነገር ወፍጮ ቤት ውስጥ ተያዘ
By

ለምግብነት ሊውል የነበረ 16 ኩንታል ምንነቱ ያልታወቀና ለወፍጮ የተዘጋጀ ቁስ በቁጥጥር ስር ዋለ፤ መጠኑ በውል ያልታወቀ የተበላሸ በርበሬም ተይዟል፡፡ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ…

በፓርኩ ላይ የተነሳውን እሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተር ለማስመጣት ሀሳብ ላይ መሆኑን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።
By

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የተነሳውን እሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተር ከኬንያ ለማስመጣት በሂደት ላይ መሆኑን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል። ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመሆን ጉዳዩን ለማስፈፀም…

ለተፈናቃዮች የዕርዳታ ገንዘብ ሲያከፋፍሉ የነበሩ የሴቭ ዘ ችልድረንና የኦሮሚያ ባንክ ሠራተኞች በእስር ከአንድ ወር በላይ እንዳለፋቸው ተሰማ
By

በአፋርና በሶማሌ ክልሎች ወሰን አካባቢ በተቀሰቀሰ ግጭት ለተፈናቃዮች የዕርዳታ ገንዘብ ሲያከፋፍሉ የነበሩ አራት የሴቭ ዘ ችልድረንና ሁለት የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ሠራተኞች፣ በሥራ ላይ እያሉ ታስረው ሳይለቀቁ…

1 2 3 4 111