Browsing: ዜና

በአማራ ክልልና በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ 11 ፓርቲዎች ባህርዳር ላይ እየተወያዩ ነው
By

በአማራ ብሔራዊ ክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ አስራ አንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች በባህር ዳር ከተማ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በውይይቱ ላይ የብአዴን ሊቀመንበር እና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ…

የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ ህብረተሰቡ ስጋት ለመፍጠር በሚደረጉ ሙከራዎች ሳይደናገር አከባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ አሳሰበ
By

በሀዋሳ ከተማ ስጋት ለመፍጠር ሙከራዎች እየተደረጉ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ አከባቢውን በንቃት ሊጠብቅ እንደሚገባ የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በከተማዋ ከሰሞኑ የተፈጠረውን የፀጥታ ስጋት ችግር ለመቅረፍ የከተው…

በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት አልፏል- ፖሊስ
By

በአዲስ አበባ ከተማ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በድምሩ የ28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር ጄነራል…

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር በመስቀል በአል አከባበር ዙሪያ ተወያዩ
By

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው መጪው የመስቀል በዓል ካለምንም የፅጥታ…

በተጠርጣሪ ብርሃኑ ጃፈር ላይ አቃቤ ህግ እስከ መስከረም 16 ቀን ክሱን እንዲመሰርት ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ
By

በሰኔ 16 የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በራሱ መኪና በመጫን ተጠርጣሪዎችን ቦምቡ የፈነዳበት ቦታ ድረስ በመሸኘት የተጠረጠረው ብርሃኑ ጃፋር ላይ ጠቅላይ አቃቢ ህግ…

የጋሞ ብሔረሰብ ተወካይ የሆኑ አባቶች ከቡራዩ እና አካባቢዋ የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ
By

የጋሞ ብሔረሰብ ተወካይ የሆኑ አባቶች፣ ሴቶችና ወጣቶች ከቡራዩ እና አካባቢዋ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ በተለያዩ መጠልያዎች ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ቦታው ድረስ በመገኘት ጎበኙ፡፡ የጋሞ አባቶች የተከሰተውን ችግር…

1 22 23 24 25 26 86