Browsing: የግል አስተያየት

ይህ ስርአት ይቀጥል ማለት እነ ጃዋር መፈንጨታቸው ይቀጥል፣ በኦሮሞ ክልል የሌሎች መብት እንደተረገጠ ይቀጥል ማለት ነው – ግርማ ካሳ
By

“ዶ/ር አብይ ከለቀቀ አገር ትፈርሳለች ፣ የሚተካው የለም፣ ከዶ/ር አብይ አመራር ጋር ወደፊት” የሚል አሉ። ይህ አይነቱ አነጋገር ፣ ሕዝብን መስደብ ነው። ያኔም መለስ ዜናዊ ከሌለ…

የእስክንድር ነጋ እና የአዲሱ አረጋ “ፌስታል”
By

እስክንድር ነጋ የታጋይ ተምሳሌት ነው፣ ሀሳብን ነፃነትን በመግለፅ ተምሳሌነት ነው። ለኢትዮጵያ፣ ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለዓለም ተምሳሌት በመሆኑ ለበርካታ ጊዜ ተሸልሟል። እስክንድር ነጋ ለዓለም ተምሳሌት ሆኖ በተሸለመበት…

ግልጽ ደብዳቤ ለተከበሩ ጠ/ሚ ዶ/ር ዕብይ አህመድ – ከታምራት ይገዙ
By

የጥንት ቅርስ የሆነው የመጀመሪያው ዘመናዊ ሚኒሊክ ፩ኛ ደረጃ ት/ቤትሊፈርስ ነው! የህወሀት መንግስት በለስልጣኖች ስልጣን ከያዙ ጀምሮ በአገራችን በኢትዮጵያ ካደረሱት ጥፋቶች አንዱ ታሪካዊ ቦታዎችንን ታሪካዊ የሆኑ ቅርሶችን…

‹‹የብሔር ፌዴራሊዝምን ለማፍረስ መሞከር ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው››አቶ ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ሊቀመንበር
By

የዴሞክራሲ ግንባታን ከመንግስት ብቻ መጠበቅ ብዙ እንደማያስኬድ የሚናገሩት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰፊና የረጅም ጊዜ ተሳትፎ ያላቸው አቶ ሌንጮ ለታ ናቸው። አቶ ሌንጮ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባርን…

ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን የሚያፍነው መንግስት ብቻ ነው ( በመስከረም አበራ )
By

ሃገራችን ለረዥም ዘመናት በተፈራራቂ አምባገነኖች ክርን ስትደቆስ በመኖሯ ሳቢያ ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት እጅጉን ተጎድቶ ኖሯል፡፡ በነዚህ አምባገነን መንግስታት ዘመን መናገር ከተቻለም የሚቻለው እነሱኑ ከነአፋኝ ማንነታቸው ለማወደስ…

ስርዓት እና ስርዓት አልበኝነት! (ታማኝ በየነ)
By

“እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ ቤተ-ሠሪዎች በከንቱ ይደክማሉ::እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂዎች በከንቱ ይተጋሉ::” መዝሙረ ዳዊት 126 ፥ 1 ወዳጄ እና ድንቁ አርቲስት ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ በሸገር ኤፍኤም በቅዳሜ…

በቀለ ገርባ መጡብኝ!
By

ጋሽ በቀለ ገርባ ያሉትን በድምጽ ሰማሁት። አፌን ነው እንጂ ጆሮዬን አይዘኝም። ለነገሩማ ኦሮምኛ መናገር ብቻ ሳይሆን ኦሮሞ መሆን ፈልጌ ተከልክያለሁ። አማራውን ለመጥላት ሳይሆን፣ ተወልጄ ያደግኩበትን ኦሮሞን…

1 2 3 23