Browsing: የግል አስተያየት

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ በሜኖሶታ የኢትዮጵያ ቆንፅላ ጽ/ቤትን መርቀው መክፈታቸው ተቃውሞ አስነሳ
By

(የግል አስተያየት) የውጭ ገዳይ ሚኒስቴር ስራ ለኦሮሚያ ክልል ከተሰጠ ቆይቷል። የሜኖሶታ ቆንጽላ ጽ/ቤት ሀላፊ ተደርጎ የተሾመው የኦህዴዱ (ኦነግ ክንፍ) እውነቱ ብላታ ወደ ቦታው ሲያቀና ሌሎች ኢትዮጵያውያን…

አጤ ሚኒሊክንና እቴጌ ጣይቱን ለመጥራት የፈራው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአድዋ በአል መግለጫ (ያሬድ ጥበቡ)
By

የዶክተር አቢይ የአድዋ ድል መልእክት ረጅምና ብዙ ቁምነገሮችን ያዘለና ትምህርታዊ ነው። ሆኖም በነዚህ አራት ገፆች በወሰደ መልእክት ውስጥ ተሳስቶም አንዴም እንኳ ምንሊክንና ጣይቱን በስማቸው ማንሳት አልደፈረም።…

“የዶሮ ሻኛ አምጣ” የሚባለው ኤርሚያስ አመርጋ
By

ኢትዮጵያችን በፖለቲካ ጣሯ ላይ የኢኮኖሚ ደዌ የደረበች ጎስቋላ ሃገር ነች፡፡”አፍርሻት ልፍረስ” የሚለው የፖለቲካ ዛሯ ተሻለው ሲባል የሚብስበት መሆኑ ብቻ አይደለም ክፋቱ-ኢኮኖሚዋንም ይዤ ልሙት ማለቱ እንጅ፡፡ፖለቲካ እና…

‹ድንች ኃይል ይሰጣል› ዳንኤል ክብረት
By

ድሮ ከልጆች ጋር ስንጫወት ተመትተን ከመጣን ወላጆቻችን ይቆጣሉ፡፡ ‹ለምን ታለቃቅሳለህ› የሚለው የመጀመሪያ ቁጣቸው ነው፡፡ ወይ እዚያው ታግለህ አሸንፈህ መምጣት ነው፤ አለያም ደግሞ መሸነፍህን አምነህ በቀጣይ እንዴት…

የመንግስት መስሪያ ቤቶች 90 ከመቶ የአንድ ብሄር ሰዎች እየሞሉት ነው! ካሁኑ ለምን እንበል!
By

ባለፉት ሶስት ቀናት ውስጥ በአንድ የመንግስት (ፌደራል) መስሪያ ቤት ውስጥ ስመላለስ ነበር:: ወደ ስድስት የሚጠጉ የዲፓርትመንት ሃላፊዎችን ለማናገር ችያለሁ:: ከስድስቱ ውስጥ አምስቱ ኦሮሞ ናቸው :: (የድጋፍ…

ድሬደዋ የአፓርታይድ አፈጻጸም ቀመር ስለወጣባት እንጂ ከሌሎች ክልሎች በእጅጉ የተሻለች ናት
By

ድሬደዋ የአፓርታይድ ህጉ ሁነኛ ማሳያ ከመሆኗ በስተቀር ከሌሎች ክልሎች በእጅጉ የተሻለች ናት ኢትዮጵያ ላለፉት ሀያ ሰባት አመታት በአፓርታይድ ህገ መንግስት ለመመራቷ ጥሩ ማሳያው የድሬዳዋ ከተማ የፖለቲካና…

እፎይታ ተሰምቶኛል።
By

“እፎይታ ተሰምቶኛል። እኝህ ሰው በኢትዮጵያ በተፈጸመው የመብት ረገጣ እጅግ የከፋ የመብት ጥሰትና የተዛባ መረጃ በማሠራጨት ሚና ነበራቸው ብዬ ስለማምን በኃላፊነት በመጠየቃቸው ትልቅ እፎይታ ነው የተሰማኝ።” አና…

1 2 3 4 5 23