“Dead Aid – የሞተ እርዳታ” የዳምቢሳ ሞዮ ሊነበብ የሚገበው መጽሀፍ ፒዲኤፍ

Google+ Pinterest LinkedIn Tumblr +

አፍሪካ በምእራባውያን እና በቻይና እርዳታ እግር ከወርች ተጠፍንጋለች። መንግስታት ለህዝባቸው ቃል የሚገቡትን ሁሉ ተግባራዊ ለማድረግ ተስፋ የሚያደርጉት ይህንኑ እርዳታ ግፋ ቢልም ብድር ነው።

ዳምቢሳ ሞዮ ይህ እርዳታ እንዴት ሀገራቱን እንደሸበበ እና አማራጭ መንገዶችን በመጠቆም የኢኮኖሚ ትንታኔ ታቀርባለች። ሀገር በእርዳታ አይለወጥም በማለት እንዴት ለወታቱ ስራ መፍጠር እንደሚቻል ታሳያለች። ያንብቡትና ይጠቀሙበት።

የዳምቢሳ ሞዮ Dead Aid መጽሀፍ ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ

Share.

About Author

Leave A Reply