Browsing: በመንግስትና በኦነግ መካከል የተደረገው ስምምነት እንዲከለስ ዳያስፖራዎች ጠየቁ

በመንግስትና በኦነግ መካከል የተደረገው ስምምነት እንዲከለስ ዳያስፖራዎች ጠየቁ
By

በመንግስት እና በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) መካከል በአስመራ የተደረገው ስምምነት እንደገና እንዲከለስ የኦሮሞ ዳያስፖራዎች ጠየቁ። በመጣው ሃገራዊ ለውጥ ደስ ብንሰኝም በሁለቱ አካላት መካከል የተፈጠረው መቃቃር አስግቶናል…