Browsing: ኦነግ ሼኔ “የንጉስ ልጅ”(በመስከረም አበራ)

ኦነግ ሼኔ “የንጉስ ልጅ”(በመስከረም አበራ)
By

የተቀየረውን ኢህአዴግ ከከራሚው ኢህአዴግ የሚለየው አንድ ቁም-ነገር ለተቀናቃኞቹ የሚያሳየው ሆደ-ሰፊነቱ ነው፡፡ይህ አካሄዱ ብዙ የፖለቲካ ትርፍ የሚሰበስብበት አዋጭ መንገድ ነው፡፡ አዲሱ ኢህአዴግ ሊመሰርተው የሚሞክረው አካታች ፖለቲካዊ ንፍቀ-ክበብ…